
ወደMCእንኳንበደህናመጡ!
በሞንትጎመሪኮሌጅገብቼመማርእፈልጋለሁ።የትልጀምር?
በአላማዎላይተመስርቶ፣ሞንትጎመሪኮሌጅ(MC)ብዙአማራጮችአሉት።ነጻየሆኑመሰረታዊየእንግሊዝኛትምህርት(ESL)እና ከሁለተኛደረጃትምህርትቤትዲፕሎማጋርየሚመጣጠንደረጃየሚያገኙበትየጂኢዲ(GED)ኮርሶችአሉ።እንዲሁምየዩኒቨርሲቲደረጃየሆኑየእንግሊዝኛትምህርትቤቶችምአሉ።በስራሃይልማጎልበቻእናቀጣይትምህርት (WDCE)ፕሮግራምየሚሰጡአጫጭርየስልጠናፕሮግራሞችእናሰርቲፊኬቶችን፣እንዲሁምወደኮሌጅዲግሪየሚያመሩየሙሉሰዓትየሁለት አመትጥናቶችምይሰጣሉ።በነዚህእናበሌሎችብዙየትምህርትመስኮችእንዴትመከታተልእንደሚችሉለማወቅ፣በ240-567-5000 ይደውሉ(አስተርጓሚዎችይገኛሉ)።
የተማሪቪዛወይምየi-20ቅጽንከፈልጉ፣ እዚህ ይጫኑ።
ምንአይነትኮርሶችነውየሚሰጡት?
ሞንትጎመሪኮሌጅክሬዲትያላቸውንእናየሌላቸውንኮርሶችያቀርባል።
ልዩነቱ ምንድን ነው?
ክሬዲትያላቸውኮርሶችሰርቲፊኬትውይምየኮሌጅዲግሪለማግኘትየኮሌጅክሬዲቶችለመቀብልለሚፈልጉተማሪዎችየሚሆኑናቸው፤ወይም ወደሌላዩኒቨርሲቲመተላለፍየሚችሉኮርሶችንለሚወስዱተማሪዎችየሚሆንነው። በክሬዲትኮርስማውጫውስጥክፍሎችንእናፕሮግራሞችንይፈልጉ።
ክሬዲትየሌላቸውኮርሶችየሚሆኑትጠቅላላእውቀትለማግኘትወይምበተወሰኑአካባቢዎችያላቸውንእውቀትለማስፋት፣ሙያለመማር፣ ወይምየግልፍላጎትንለመከተልለሚፈልጉተማሪዎችነው።ክሬዲትየሌላቸውኮርሶችወደዩኒቨርሲቲዲግሪለመቀበልመዋልአይችሉም፤ ነገርግንተማሪዎችክሬዲትየሌላቸውንኮርሶችበመውሰድየቀጣይትምህርትአካሎችንወይምሙያለማከናወንየሚረዱሰርቲፊኬቶችንለማግኘት መውሰድ ይችላሉ። ክሬዲትበሌላቸውኮርስማውጫ(WDCE)ውስጥኮርሶችእናፕሮግራሞችንይፈልጉ።
እንግሊዘኛዬንእንዴትማሻሻልእችላለሁ?
የእንግሊዘኛቋንቋክህሎቶችዎንለማሻሻልስለክሬዲትእናክሬዲትየሌላቸውኮርሶችአማራጮችተጨማሪያንብቡ።
የመጀመሪያእርምጃዎች፥እንዴትመመዝገብይቻላል
ከዚህየሚከተሉትወደመጀመሪያውየኤምሲትምህርትየሚወስዱዎቀላልእርምጃዎችናቸው።
እነዚህእርምጃዎችየክሬዲትክፍሎችንለመውሰድለሚፈልጉአዲስተማሪዎችናቸው። የክሬዲትተማሪከሆኑ፣ለትምህርትእንዴትመመዝገብይቻላልየሚለውንይዩ።
የትምህርትፕሮግራምቅደምተከተሎችንእናፕሮግራሞችንበኦንላይን(在线)ማየትይችላሉ።
ክሬዲትለሌላቸው(WDCE)ክፍሎች፣የሚከተሉትንእርምጃዎችመከተልየለብዎትም፥የሚፈልጉትንትምህርትመርጠውከዛምተመዝግበው መክፈል ነው ያለብዎት።
ለክሬዲትክፍሎችየምዝገባሂደት
የመግቢያማመልከቻውንይሙሉ።
የሚጠየቅ
- ለመግባት ያመልክቱ።
- ከትምሕርትሚንስትርየሚሰጠዉንየሁለተኛደረጃትምህርትቤትትራንስክሪብትንወደመግቢያቢሮይላኩ።
ወደሞንትጎመሪኮሌጅለመግባትለማንኛውምከታወቀየሁለተኛደረጃትምህርትቤትለተመረቀ፣የአጠቃላይየዲፕሎማመስተካከያ(ጂኢዲ) ፈተናንበአጥጋቢሁኔታያጠናቀቀ፣ወይምቢያንስ16እድሜየሆነእናከሁለተኛደረጃትምህርትቤትየተመረቀወይምለለቀቀተማሪ ለመግባትክፍትነው።መደበኛየፈተናውጤቶች(ለምሳ፣ሌSAT ACT)ለመግባትየሚጠየቁአይደሉም፤ነገርግንየክፍልምደባንለማወቅ ጥቅምላይሊውሉይችላሉ።
አማራጭ የሆነ
- የገንዘብእርዳታከፈለጉ፣ ለገንዘብድጋፍ经济援助ያመልክቱ።
- ለአካልጉዳተኞችድጋፍአገልግሎቶች(dss) ማመልከትከፈለጉ፣እንዴትእንደሆነይገንዘቡ።
- ለmd梦想ህግየበቁከሆኑ፣ ቅጾቹን ይሙሉ።
በኮሌጁያሉአንዳንድፕሮግራሞችተጨማሪየመግቢያመጠይቆችእናወይምየጊዜገድቦችአሉዋቸው።ለዝርዝሩእያንዳንዱንፕሮግራምይመልከቱ፥
የMyMCአካውንትዎንእናMyMCኢሜይሎንይፍጠሩ።ከዛምየምደባፈተናመውሰድእንደሚገባዎያረጋግጡ።

የሚጠየቅ
- የMyMCአካውንቶንይቀበሉ፥ወደ MyMC በመሄድ“አካውንቶንይቀበሉ“የሚለውላይይጫኑ።የMCተማሪመታወቂያዎንእናየMቁጥር(Mንጨምሮዘጠኝፊደሎች)እንዲያስገቡ ይጠየቃሉ።
- ወደMyMCከገቡበሁዋላ፣የኢሜይልምልክቱንበመጫንየሞንትጎመሪኮሌጅኢሜይልአካውንቶንይፍጠሩ።ይህMCከርስዎጋርየሚገናኝበት መንገድ ነው።
- የምደባፈተናዎችንመውሰድእንደሚገባዎያረጋግጡESL።የAccuplacerወይምየAccuplacerፈተናሊወስዱ፣ወይምከመውሰድነጻሊሆኑይችላሉ።ብዙከውጭየመጡ ሰዎችESL Accuplacerፈተናመውሰድሊኖርባቸውይችላል
የትምሕርትቤትመታወቂያያውጡ።ከትምሕርትአማካሪዎጋርይገናኙ።

የሚጠየቅ
- የአዲስተማሪገለጻንያጠናቅቁ (በአካልወይም在线)
- የአማካሪውንመጠይቆችያሙዋሉ (በOnline)
- የትምህርታዊመተዋወቂያዎንያሙዋሉ (በOnline)
- ከአማካሪዎጋርቀጠሮይያዙ
ለክፍሎችዎተመዝግበውክፍያዎንበጊዜመፈጸምዎንያረጋግጡ።

የሚጠየቅ
አሁን፣ለሴሚስተሩእንዘጋጅ፥
- ወደማይኤምሲበመግባትለትምህርትይመዝገቡ፣ “ምዝገባ“የሚለውንበመጫን፣ከዛም“ለትምህርትተመዝገብ“ሚለውንምስልበመጫን፣ለትምህርትይመዝገቡ።ምዝገባዎንከጨረሱበሁዋላ፣የፕሮግራምሰሌዳዎንያትሙ።
- ትዊሽን(የትምህርትክፍያ)እናሌሎችክፍያዎችንይክፈሉ።ሙሉክፍያዎችዎንበኦንላይንወይምበአካል፣በፖስታወይምበሃዋላመክፈልይችላሉ።የአከፋፈልእቅዶችእናበሶስተኛወገንየሚደገፉ ክፍያዎችም ይገኛሉ። ስለክፍያአማራጮችበተጨማሪይወቁ።
- የኤምሲፎቶመታወቂያእንዴትእንደሚገኝይወቁ።
- የመኪናማቆሚያይለፍያግኙ።
- ከኤምሲካምፓስሱቅመጽሃፎችዎንይግዙወይምይከራዩ።
- ክፍልይከታተሉ!
በእውነቱ፣ከሚያስቡትበታችነው! እዚህትምህርትየሚከፈለውከሌሎችብዙዩኒቨርሲቲዎችያነሰነው።በመማሪያወጭዎችላይከባለ አራትአመትየህዝብዩኒቨርሲቲዎችጋርሲነጻጸርእስከ50%ድረስያነሰወጪአለው።
ለክሬዲትክፍሎችየመማሪያእናክፍያዎችየሚለያዩሲሆን፣የሚወሰነውምበሚወስዱትየክሬዲትሰዓቶችቁጥር፣በሞንትጎመሪካውንቲ፣ ወይምበሌላየሜሪላንድካውንቲ፣ወይምከስቴትውጪነዋሪነትዎነው።ለቴክኒካዊስራብቁለመሆንወይምየዩኒቨርሲቲትምህርትለመቀበል በሚወስዱትየክሬዲትሰዓቶችቁጥርላይተመስርቶመማሪያክፍያይከፍላሉ።ለምሳሌ፣የሙሉሰዓትተማሪለ12ክሬዲቶች፣እናበተጨማሪም ለመጽሃፎችወጪመክፈልይኖርበታል። የአሁኑንየመማሪያወጪተመኖችይመልከቱ።
ክሬዲትየሌላቸውክፍሎችየመማሪያወጪየሚወሰነውበጥናቱፕሮግራምወይምመውሰድበሚፈልጉትኮርሶችአይነትነው።ስለክሬዲትየሌላቸው ትምህርቶችወጪተጨማሪመረጃ፣ ይህንንገጽይጎብኙእናየሚፈልጉትንኮርስይምረጡ።ለወጪመረጃበተጨማሪምበዚህስልክቁጥርይደውሉ፥240-567-5188.
ወጪዎቹንለመክፈልየፌዴራልየገንዘብእርዳታ(ፋፍሳ)አለ?
ለጥቅማጥቅሞቹብቁከሆኑለገንዘብእርዳታማመልከትይችላሉ።
ለተማሪዎችየተዘጋጁየተለያዩየገንዘብእርዳታፕሮግራሞችአሉ። በዚህገጽስለገንዘብእርዳታአይነቶችየበለጠመረጃያገኛሉ።
ለነዚህየእርዳታፕሮግራሞችብቁመሆንዎንለማወቅ፣በሞንትጎመሪኮሌጅገንዘብእርዳታቢሮ፣በዩናይትድስቴተስከፍተኛሁለተኛደረጃ ትምህርትቤቶች፣እናበኢንተርኔትላይየሚገኘውንየፌዴራልተማሪእርዳታነጻማመልከቻ (FAFSA) መሙላትአለብዎት።ይህማመልከቻነጻመሆኑንልብይበሉ፤እናምለማንምሰውመሙላትእንዲረዳዎመክፈልአይኖርብዎትም።ለዚህማመልከቻ ለመሙላትድጋፍከፈለጉ፣የገንዘብእርዳታቢሮንበ240-567-5100ይደውሉ፣ወይምበማንኛውምካምፓሶችባሉትቢሮዎቻችንአንዱ ለግልትኩረትይጎብኙን።
ሞንትጎመሪኮሌጅነጻየትምህርትእድሎችአሉት። ለሞንትጎመሪኮሌጅነጻየትምህርትእድሎችለማመልከት፣በዚህገጽላይያሉትንየማመልከቻቅጾችንይሙሉ።
ነጻየትምህርትእድሎችበተጨማሪምበግልኩባኒያዎችእናመንግስታዊባልሆኑድርጅቶችበኩልይገኛሉ። ስለነጻየትምህርትእድሎችመረጃበሞንትጎመሪኮሌጅገንዘብእርዳታቢሮወይምይህንንገጽበመጎብኘትማግኘትይቻላል።
ፌዴራልገንዘብእርዳታ(FAFSA)እነዚህንኮርሶችኣይሸፍንም።ነገርግን፣ሊያገኙዋቸውየሚችሉአንዳንድነጻየትምህርትእድሎች አሉ። ለተጨማሪመረጃእዚህይጫኑ።
የክፍያ እቅዶች አሉ?
ሞንትጎመሪኮሌጅየሚያቀርበውየክፍያእቅድተማሪዎችየመማሪያንወጪበሴሚስተሩወቅትለሶስትክፍያዎችከፋፍለውእንዲከፍሉየሚያደርግ ነው።አስቀድመውከተመዘገቡ፣ተጨማሪመመቻቸቶችይኖርዎታል። የገንዘብያዡንበመማሪያወጪክፍያእቅዶች(ቲአይፒ)እንዴትመመዝገብእንደሚችሉይጠይቁወይምይህንንገጽለተጨማሪመረጃይጎብኙ።
የዲፕሎማዎች፣የክሬዲትማስተላለፍእናለቀደሙእውቀትክሬዲትግምገማ
ከኮሌጅውጭየተማሩትንበመጠቀምዲግሪዎንለማግኘትጊዜእናገንዘብዎንይቆጥቡ።
蒙哥马利(学院)ጥናቶችዎንበኤምሲለማጠናቀቅበሌሎችኢንስቲትዩቶችያገኙትንክሬዲቶችለመጠቀምእድሎችንያቀርብልዎታል።ከሌሎችኢንስቲትዩቶችየበፊቶቹንክሬዲቶችማስተላለፍይችላሉ፤እንዲሁምፈተናዎችንመውሰድእናወይምየውትድርናአገልግሎትን ጨምሮለስራልምዶችክሬዲቶችንማግኘትይችላሉ።
በፕሮግራምቢመዘገቡወይምእንደአዲስተማሪበፕሮግራምለመመዝገብፈልገውቢሆንምሁሉምየኤምሲ(乐鱼安卓版下载) ተማሪዎችይህንንእድልመጠቀምይችላሉ።
የማህበረሰብተሳትፎማእከሎች(社区参与中心)
የበለጠምቹከሆነልዎት፣ከማህበረሰብተሳትፎማእከሎችአንዱን (በጋይተርስበርግቤተመጻህፍት(Gaithersburg图书馆እናበኢስትካውንቲ东县区域中心) የአካባቢአገልግሎትማእከል)ይጎብኙ።ለብዙጥያቄዎችዎመልስማግኘትይችላሉ፤እንዲሁምበነዚህማእከሎችክሬዲትየሌላቸውንለሞያ የሚያበቃ ሰርተፊኬት ትምህርቶች መውሰድ ይችላሉ። Gaithersburg Library; 18330 Montgomery Village Ave 盖瑟斯堡MD 20879. 西尔弗·格尼·钱尼和布里格斯的东县地区中心地址3300 马里兰州春天20904